የኧሌ ቪድዎች

በዚህ ድህረ ገፀፅ ላይ በጣም ደስ በምል መልኩ የተቀረጡ ሁለት ቪድዮዎች በኧሌ ቋንቋ የተዜጋጁ ስላሉ ማውረድና መስማት እንድሁም ማየት ይችላሉ።ደግሞም የወረዳችን ም/ቤት ይህንን ሁለት ቪድዮዎችና ለሎችችንም እንድንጠቀም ፍቃድ ስለሰጡን በጣም እናመሰግናለን።

Your encouragement is valuable to us

Your stories help make websites like this possible.