እንኳን-ደህና-መጡ

ውድ እንግዳቻችን ወደ www.alepeople.org ስለመጣችሁ እናመሰግናለን።  ይህ ድህረ ገጽ ስለ ኧሌ ሕዝብ፤ቋንቋና ባህል የምያቀርብ ነው።  ስለዚህ "የኧሌ ድምፅ" ቢለን ሰይመናል። ምክንያቱም በዚህ መንገድ ኧሌን ለአለም የማስተዋወቅ ተስፋ ስላለን ነው። ለዚህ ሥራ በህደት ላይ ያለው የመጽሐፍ ቅዱስና የኢየሱስ ፍልም ትርጉም ከፍተኛ አስተዋፅዖ እያበረከተ ይገኛል።