በዚህ ድህር ገፅ ላይ በኧሌ ቋንቋ የተቴረጎመን ፍልም ማውረድና መስማት እንድሁም  መመልከት ትችላላችሁ።

ኢየሱስ

ከአስደናቂ ውልደድቱ እስከ ከሞት መነሳቱ ድረስ ኢየሱስ በተደጋጋሚ ሰዎችን ያስደንቅ እና ግራያጋባ ነበረ። ሉቃስ ጽፎ ካስቀረልን የሉቃስ መጽሐፍ ውስጥ የኢየሱስን የሂወት ታሪክ መከተል እና ያደረጋቸውን ድንቆችና ያሳየውን ፍቅር ማየት ትችላላቹ።