እንኳን-ደህና-መጡ ውድ እንግዳቻችን ወደ www.alepeople.org ስለመጣችሁ እናመሰግናለን። ይህ ድህረ ገጽ ስለ ኧሌ ሕዝብ፤ቋንቋና ባህል የምያቀርብ ነው። ስለዚህ "የኧሌ ድምፅ" ቢለን ሰይመናል። ምክንያቱም በዚህ መንገድ ኧሌን ለአለም የማስተዋወቅ ተስፋ ስላለን ነው። ለዚህ ሥራ በህደት ላይ ያለው የመጽሐፍ ቅዱስና የኢየሱስ ፍልም ትርጉም ከፍተኛ አስተዋፅዖ እያበረከተ ይገኛል። የኢየሱስ ፍልም ማየት ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ። የኧሌ ባህላዊ ሙዝቃ ማዳመጥ ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ። መጽሐፍ ቅዱስን ማዳመጥ ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ መጽሐፍ ቅዱስን በአየር ላይ ማንበብና ማዳመጥ ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ ጥያቄዎችዎን ወይም አስተያየትዎን ይላኩልን